ከትግራይ የደረሰን ዘገባ እንዲህ ይላል። በሓውዜን የልማት ጉዳይ አንስተው ከመንግስት አካላት ጋር ተከራክረው ያለ ምንም ወንጀል ከታሰሩ ስድስት ሰዎች በሦስቱ ታሳሪዎች ላይ አሰቃቂ መግረፍት (ቶርቸር) እየደረሰ መሆኑ ከሓውዜን የደረሰኝ መረጃ ይጠቁማል። ህዝብ የወከላቸው ስድስቱ ልጆች ጥያቄ ስለጠየቁ ብቻ በዝግ እስርቤት ይገኛሉ። ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዳይገናኙ ተደርገዋል። ያለ ምንም ፍርድ ከ48 ሰዓታት በላይ (እስካሁን ለሦስት ቀናት ያህል) […]
↧