Quantcast
Channel: Ethiopian Media Forum (EMF) » AMHARIC/አማርኛ
Browsing latest articles
Browse All 776 View Live

 ግንቦት 20 ያለመለስ ስንት ይቆይ ይሆን? (ግርማ ሠይፉ ማሩ -የፓርላማ አባል)

ሰሞኑን ልባችን እሰኪጠፋ የግንቦት 20 ፍሬዎች የተባሉት “ልማትና ዲሞክራሲ” በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት እንዲሁም እየተከፈላቸው በማህበራዊ ድህረ ገፅ የስድብ ናዳ የሚያወርዱትን ስዶች ጨምሮ እንደ ፍራፍሬ እየበላን እንደ ወተት እየተጋት ነው፡፡ ሚዛናዊ ሆኜ  ግንቦት 20 ያመጣልኝን ፍሬ ሳስብ የምር ግራ...

View Article


በኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ የሚፈፀመው ኢሰብአዊ ወንጀል

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ ሜይ 2/2014 ቢቢሲ/BBC እንደዘገበው በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ እንደመዥገር ተጣብቆ የሚገኘው ገዥ አካል የጸጥታ ኃይሎች ከመናገሻ ከተማዋ ከአዲስ አበባ በስተምዕራብ በኩል በ80 ማይሎች ርቀት ላይ በምትገኘው የአምቦ ከተማ ላይ ቢያንስ 47...

View Article


ግንቦት 20 የኢትዮጵያ ውርደት ጥቁር ቀን -ከሮበሌ አባቢያ

በአምቦ ከተማና በሌሎች የኦሮምያ ክልል ውስጥ የዩኒቭርሲቲዎችና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ያቀረቡት ሕገ-መንግሥታዊ ጥያቄ ያገኘው ምላሽ በጨካኙ የአግዓዚ ጦር አልሞ ተኳሾች በጥይት መደብደብን ስለሆነ፣ ይህንን አሰቃቂ አረመኔያዊ ጭፍጨፋ፣ ያውም ዛሬ በ21ኛው ክፍለ ዘመን የሰብአዊ መብት መከበር ግምባር ቀደም...

View Article

የወያኔ ጥላቻ ፍሬ -ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም

ወያኔ ለትግራይ ሕዝብ ሀብትንና ብልጽግናን አመጣ ብለው የሚያምኑ ሰዎች ብዙ ናቸው፤ ወያኔ የሥልጣን ወንበሩ ላይ በመውጣቱ ትግሬዎች ሁሉ አልፎላቸዋል ተብሎ ይታመናል፤ በተለይ በአውሮፓና በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዚህ ላይ የጠነከረ እምነት አላቸው፤ በዚህ ጉዳይ ላይ ከኢትዮጵያ ውጭ ብዙ ውይይትም ይሁን ንትርክ...

View Article

ውሸት ሲደጋገም ዕውነት እንዳይመስል፣ ስንናገርም ሆነ ስንጽፍ ልንጠነቀቅ ይገባል! (ተክሌ የሻው)

ዛሬ ከአገራችን አውራ ችግሮች መካከል ዋናው፣ የተደጋገሙ ውሸቶች ዕውነት የመሰሏቸው ቡድኖች የሚያጎኑት በጥላቻ ላይ የተመሠረተ የዘር ፖለቲካ እና አንድን ነገድ፣ በኢትዮጵያ ተፈጠሩ ለሚባሉ ችግሮች ሁሉ ተጠያቂ የሚያደርገው ነው ብዬ አምናለሁ። አይደለም የሚለኝ ከመጣም የሚለውን ለመስማት ዝግጁ ነኝ። የተደጋገሙ ውሸቶች...

View Article


ነገረ ኢትዮጵያ ቁጥር 14 (ግንቦት 20ን በማስመልከት ልዩ እትም)

ነገረ ኢትዮጵያ የግንቦት 20 ልዩ እትም ጋዜጣዋ የግንቦት 20 ‹‹ፍሬዎች›› ተዳሰውባታል፡፡ ታምራት ታረቀኝ የግንቦት 20 ሰለባ የሆኑትንና ሐኪም አጥተው የሞቱትን እውቁን ሐኪም ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ያስታውሰናል፡፡ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ስለ ግንቦት 20 ፍሬዎች የራሳቸውን እይታ ገልተውባታል፡፡ የመኢአድ...

View Article

በቡራዩ ኦሮሚያ ፖሊስ የታፈነው አስራት አብርሃም “ፍትህ እፈልጋለሁ”አለ

(ኢ.ኤም.ኤፍ) ባለፈው ሳምንት በቡራዩ የኦሮሚያ ፖሊስ ከታሰረ በኋላ፤ ፖሊስ “የት እንዳለ አላቅም” ማለቱ ይታወሳል። በወቅቱ ታስሮ የነበረው አስራት አብርሃም፤ አሁን በህይወት መኖሩ ተረጋግጧል። ከአገር ቤት ባስተላለፈውም መልእክት “ፍትህ እፈልጋለሁ” የሚል አጭር ጽሁፍ ልኳል። ከዚህ የሚከተለው ነው።   ቡራዩ ከተማ...

View Article

ዓባይ እንደዋዛ፤ ግድቡን ከጥላቻ አንጻር ማየት አደገኛ ነው –ክፍል አራት (አክሎግ ቢራራ ዶ/ር)

የዚህ ተከታታይ ፅሁፍ መሰረታዊ ሃሳብና ትንተና፤ ኢትዮጵያ ዓባይንና ሌሎች ወንዞቿን የራሷን ኢኪኖሚ ዘመናዊነት፤ ለሕዝቧ የምግብ  ዋስትና ስኬታማነት፤ እያደገ ለሄደው ወጣት ትውልድ የስራ እድል የመፍጠር ወዘተ መብት ያላት መሆኑን የሚያጠናክር ነው። The  Nile is African and Ethiopia is its hub...

View Article


ወ/ት ብርቱካን ሚዴቅሳ ተመረቀች

(ኢ.ኤም.ኤፍ) የቀድሞ የቅንጅት ፓርቲ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት የነበረችው እና በኋላም በኢህ አዴግ ታስራ የተፈታችው ወ/ት ብርቱካን ሚዴቅሳ፤ ከሁለተኛው እስር ከተፈታች በኋላ፤ በ2011 ወደ አሜሪካ በመምጣት በሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ትምህርቷን ስትከታተል ቆይታ በያዝነው ሳምንት ከሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ተመርቃለች።...

View Article


በትግራይ የዓረና ኣስተባባሪና የማእከላይ ኮሚቴ ኣባል ታሰረ

በትግራይ የደቡባዊ ዞን የዓረና ኣስተባባሪና የማእከላይ ኮሚቴ ኣባል ወጣት ሃፍተ ግርማይ በዓዲ ሽሁ ታሰረ። ———————————— ዛሬ ዓርብ 12 / 03 / 2007 ዓ/ም ረፋድ 04:20 ሰዓት በእምባ ኣላጀ ወረዳ ዓዲ ሽሁ ከተማ የዓረና በራሪ ፅሁፍ በማደል ላይ ከነበሩ የዓረና ኣባላት የማእከላይ ኮሚቴ ኣባልና የደቡባዊ...

View Article
Browsing latest articles
Browse All 776 View Live