አሁን የምናስነብባችሁ የሀብታሙ ስዩምን ስራ ነው፡፡ የሀምሌ 20 2005 ዓ.ም አዲስ ጉዳይ መፅሔት ላይ የወጣ ነው፡፡ በጣም የወደድነው ፅሁፍ ነው! አንብባችሁ ስትጨርሱ የተሰመችሁን ስሜት አስፍሩት፡፡ ወዳጆቻችሁ እንዲያነቡት ደግሞ ተጋሩት! መልካም ንባብ! አባቶቻችን ወለዱን እንጂ የአባቶቻችን ልጆች አይደለንም፡፡ (ሀብታሙ ስዩም) አባትህና አባቴ አብሮነታቸውን እየዘከሩ በሳቅ ይርገፈገፋሉ፡፡ግዴለም ይሳቁ ቢያንስ እስካሁን ጸረ-ሳቅ አዋጅ አልወጣም፡፡ ‹‹ወይ መሃመድ በሳቅ ገደልከኝ [...]
↧