Quantcast
Channel: Ethiopian Media Forum (EMF) » AMHARIC/አማርኛ
Browsing all 776 articles
Browse latest View live

የአልአሙዲ ልጅ ነኝ ባይዋ ሳራ ለሽቶ ብቻ 1,000,000 ዶላር እንዳወጣች ተናገረች

(addisuwond) ንጋት አሊ የተባለች የቤት ቁሳቁስ ኢትዮጵያዊ ነጋዴ በፍርድ ቤቱ በሰጠችው ምስክርነት መሰረት ሳራ ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ሴተኛ አዳሪ እንደነበረች ተናግራለች፡፡ የሳውዲ ልዕልት ነኝ ባይዋ በትናንትናው እለት በጣም ሀብታም እንደሆነችና ለሽቶ ብቻ 1,000,000 ዶላር ላለፋት ሁለት ወራት...

View Article


ከ “ድርጅታዊ ምዝበራ” መጽሃፍ ላይ የተወሰደ ማስታወሻ (በገለታው ዘለቀ)

በቅርቡ ለንባብ የበቃው “ድርጅታዊ ምዝበራ” የተሰኘው  መጽሃፍ ደራሲ ዶክተር ኣክሎግ ቢራራ ጎንደር ተማሪ በነበሩበት ወቅት በኣንድ ነገር ተመስጠው ነበር። ይህ ምናባቸውን የገዛው ነገር በጎንደር ውስጥ እድሜው የትየለሌ የሆነ የኣንድ የዋርካ ዛፍ ተፈጥሮ ነበር። ይህን ዋርካ ባዩት ቁጥር ምናባቸው ተዛምዶን ይፈጥራል።...

View Article


የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ባለቤት ሰርካለም ፋሲል ከአገር ወጣች

EMF – ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል በትላንትናው እለት ከኢትዮጵያ መውጣቷ ታወቀ። ጋዜጠኛ ሰርካለም በ1997ቱ ግርግር ወቅት፤ ከቅንጅት መሪዎች እና ሌሎች የነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች ጋር በእስር የቆየች ሲሆን፤ ወንድ ልጇን ናፍቆት እስክንድርን የወለደችውም በቃሊቲ እስር ቤት ውስጥ በነበረችበት ወቅት መሆኑ ይታወሳል። አሁን...

View Article

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሩዋንዳ አቻውን በፍጹም ቅጣት ምት ረታ

EMF – የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ደቡብ አፍሪካ ለሚደረገው የአፍሪካ ሻምፒዮና አልፏል። ትላንታ ኪጋሊ ሩዋንዳ ላይ በተደረገው የኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ ጨዋታ፤ ከ እረፍት በፊት ዜሮ ለዜሮ ቆይተው፤ በሁለተኛው አጋማሽ ላይ ሩዋንዳ አንድ ግብ አስቆጥሯል። ሆኖም ቀደም ሲል ኢትዮጵያ ውስጥ ተደርጎ በነበረው ጨዋታ ኢትዮጵያ...

View Article

የአማራ ብሔር ተወላጆች ዳግም ከጉራፈርዳ እየተፈናቀሉ ናቸው ተባለ

በደቡብ ክልል በቤንቺ ማጂ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ እየሩሳሌም ቀበሌ ገበሬ ማኅበር ውስጥ ነዋሪ የሆኑ የአማራ ብሔር ተወላጆች፣ ዳግም እየተፈናቀሉ መሆኑን ሰማያዊ ፓርቲና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አስታወቁ፡፡ ሁለቱ ፓርቲዎች ሐምሌ 18 ቀን 2005 ዓ.ም. በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት...

View Article


መድረክ በመቐለ የተሳካ ስብሰባ አደረገ

EMF – መድረክ የተባለው የተቃዋሚ ፖለቲካ ድርጅቶች ስብስብ፤ በትላንትናው እለት የተሳካ ስብሰባ በመቐለ ማድረጉን አሳወቀ። የድርጅቱን ማህተም የያዘው መግለጫ እንደሚያስረዳው ከሆነ፤ ቁጥሩ አንድ ሺህ የሚደርስ ተሰብሳቢ የተገኘበት ህዝባዊ ስብሰባ ያደረገ መሆኑ ተገልጿል።

View Article

የዘመኑ መንፈስ –በእውቀቱ ስዩም

ባገራችን ባሁኑ ጊዜ ብዙ ተከታይ ያለው ሃይማኖት ብሄርተኝነት ይባላል፡፡የብሄርተኝነት ምእመን ከሆንክ የነፍስ አባት ይኖርሀል፣በጭፍን የምትቀበለው ቀኖና ይኖርሀል፣ነገ የምትገባባት የተስፋ ምድር ይኖርሀል፣ከሁሉ በላይ ደግሞ ብርቱ ችግርህን የምትደፈድፍበት የመስዋእት በግ ይኖርሀል፡፡ ሃይማኖቶች ምእመናንን ብቻ ሳይሆን...

View Article

በቫንኩቨር የጸደንያ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን… የመክፈቻ ስነስርዓት

በቫንኩቨር የጸደንያ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን… የመክፈቻ ስነስርዓት   ጸደንያ ቅድስት ማሪያም ቤተ ክርስቲያን በቫንኩቨር ካናዳ አዲስ ቤተመቅደስ ውስጥ መግባቷን ምክንያት በማድረግ ታላቅ የመክፈቻ ስነስርአት ተዘጋጅቷል።

View Article


በቁማችን ስንቃጠል ስንቀጣጠል ኖረን ስንሞት -ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም

_________________________ የሕይወት ጽዋዬ ጥንፍፍ ብሎ ሲያበቃ፤ ሲቀር ባዶውን፣ የቆየ ባዶ ዕቃ፤ ሲበቃኝ፤ በቃህ ስባል፣ ትንፋሼ ሲቆም በትግል፣ ስሸነፍ ተሟጦ ኃይል፣ ሰው መሆኔ ቀርቶ፣- አስከሬን ስባል፣ እወቁልኝ ይህን ብቻ፣- የገባኝን ያህል ሞክሬ ነበር ሰው ለመሆን፤ ሰውነት በከፋበት ዘመን።...

View Article


ኑዛዜዎትን ያርሙት! (ለፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)

– ከሰይፉ አዳነች ቢሻው           በሕይወት ሳሉ ተቃጥለው ሲሞቱ ዐመድ ሊሆኑ ተመኙብን           ጠላትዎን ዐመድ ያድርገውና ያቃጠለዎት፤                     ያንገበገበዎት ይቀበል እንጂ እሱ ጽዋዎን       (የቀረውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)

View Article

ጠቅላላ ዕውቀት ፤ ይህን ያውቁ ኖሯል? –አዲስ ጉዳይ መፅሔት

አሁን የምናስነብባችሁ የሀብታሙ ስዩምን ስራ ነው፡፡ የሀምሌ 20 2005 ዓ.ም አዲስ ጉዳይ መፅሔት ላይ የወጣ ነው፡፡ በጣም የወደድነው ፅሁፍ ነው! አንብባችሁ ስትጨርሱ የተሰመችሁን ስሜት አስፍሩት፡፡ ወዳጆቻችሁ እንዲያነቡት ደግሞ ተጋሩት! መልካም ንባብ! አባቶቻችን ወለዱን እንጂ የአባቶቻችን ልጆች አይደለንም፡፡...

View Article

የአዲስ አበባ ደህንነቶችና ፖሊሶች የአንድነት አባል ላይ ድብደባ ፈፀሙ

የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ አመራር አባል የሆነው ወጣት ብርሃኑ ገረፋ ሐምሌ 22 ቀን 2005 ዓ.ም. ሳሪስ አካባቢ የፓርቲውን በራሪ ወረቀት ሲበትን በ1 ደህንነትና በ6 ፖሊሶች በህገወጥ መንገድ መታሰሩን ፓርቲው በተለይ ለፍኖተ ነፃነት አስታውቋል፡፡ ወጣት ብርሃኑ በደህንነት አባሉ በመሳሪያ ሰደፍ ጀርባውንና...

View Article

የሚሊዮችኖች ድምጽ በመቐለ፣ ባህር ዳር፣ በጅንካ እና በወላይታ ተቀጣጥሎ ቀጥሏል

በትግራይ – መቐለ ውስጥ አንድ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ እንግዳ ተክለፃዲቅ እና በዚህ ሳምንት “መቀሌን በ24 ሰዓት ለቀህ ውጣ” ተብሎ የነበረው የአንድነት ፓርቲ አባል አቶ የማነህ አበራ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በፖሊስ በህገወጥ መንገድ የታሰሩ መሆኑ ተገልጿል። ሆኖም ዛሬ ምሽት ከእስር መፈታታቸው ነው...

View Article


የመጨረሻው ጁማዓ ስጋት ፈጥሯል! ‹‹የዒባዳና የነፃነት ሳምንት››

EMF – የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በአገሪቱ ውስጥ በሙስሊም ወገኖች አማካኝነት እየቀረበ ያለውን ሰላማዊ ጥያቄ፤ በሃይል ለማፈን እንዲያስችለው ማስጠንቀቂያ ወይም ማሳሰቢያ ዛሬ ምሽቱን አውጥቷል። በዚህ ማስጠንቀቂያውም ላይ “አስፈላጊውን እርምጃ እንወስዳለን” ብሏል። በዚህ ምክንያት ይመስላል… በጦር ኃይሎች፣ ቤትል...

View Article

የፌዴራል ፖሊስ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች የሰጠውን ማስፈራሪያ በከፊል ያንብቡ

የፌዴራል ፖሊስን ስለ ሙስሊሞች የሰጠውን መግለጫ በከፊል ያንብቡ EMF — ዛሬ የሚደረገውን የጁምዓ በአል አስመልክቶ በፍልውሃ አካባቢ ከፍተኛ የፖሊስ ሃይል ቢሰማራም፤ ህዝበ ሙስሊሙ ወደ ስፍራው ከመሄድ ምንም እንደማያግደው የሙስሊሙ ህብረተሰብ አስተባባሪዎች ለኢ.ኤም.ኤፍ አሳውቀዋል። ይህ በ እንዲህ እንዳለ ነው...

View Article


ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልሰው አለ እንጂ ጣልለው አላለም! (ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል)

ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልሰው አለ እንጂ ጣልለው አላለም! (ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል) Read the story in PDF — PART I and PART II

View Article

በመላው አገሪቱ ተጠርቶ የነበረው የሙስሊሞች ተቃውሞ ተሰረዘ

EMF – በመላው ኢትዮጵያ፣ በተለይም በአዲስ አበባ ፍልውሃ አካባቢ በሚገኘው መስጊድ አካባቢ ህዝበ ሙስሊሙ፤ በዛሬው እለት ተቃውሞውን በዝምታ ነገር ግን በጽሁፍ የተዘጋጁ መፈክሮችን በማሳየት በሰላማዊ መንገድ ስሜቱን እንዲገልጽ ጥሪ መደረጉ ይታወሳል። ሆኖም የፌዴራል ፖሊስ ይህንን ጥሪ ተከትሎ ትላንት ምሽቱን መኪኖችን...

View Article


የቃሊቲ እንግልት፤ – ከግርማ ሠይፉ ማሩ

ጎበዝ እንግዲህ እዚህ ሀገራችን ኢትዮጵያ ጉድ ሳይሰማ አይታደርም አይደል፡፡ ዛሬ ከአቤል አለማየሁ ጋር አንዱዓለም አራጌን እና ርዕዮት ዓለሙን እንጠይቅ ተባብለን ወደ ቃሊት ወረድን፡፡ ለዛሬው የነበረን ዕቅድ ሁለቱን ብቻ የማየት ነበር፡፡ ለዚህም እንዲሆን በቂ የሚባል ሰዓት ይዘን ልክ ከቀኑ አምሰት ሰዓት ላይ ቃሊት...

View Article

አንድነት ፓርቲ በአራት ከተሞች ቅስቀሳ እያደረገ ነው (መቐለ ያሉት ታሰሩ)

EMF – የሚሊዮኖች ድምፅ ለነጻነት በሚል መሪ መፍክር ስር እየተንቀሳቀሰ እና ህዝቡን እየቀሰቀሰ የሚገኘው አንድነት ፓርቲ፤ ከዚህ ቀደም በደሴ እና በጎንደር ከተሞች በአስቸጋሪ ሁኔታም ቢሆን፤ ህዝቡን አስተባብሮ ሰላማዊ ሰልፎች ማድረጉ ይታወሳል። በአሁኑ ወቅት ደግሞ በመጪው እሁድ ህዝባዊ ስብሰባ ከማድረጉ በፊት…...

View Article

ጥያቄው ዛሬም የሕዝብ ጥያቄ ነው! –ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

ሐምሌ 27 ቀን 2005 ዓ. ም. ( August 3, 2013 ) የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የፀረ-ኢትዮጵያው ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) አገዛዝ ለሱዳን መንግሥት በድብቅ አሳልፎ የሰጠውን የእርሻና ከፍተኛ የተፈጥሮ ሃብት ክምችት ያለውን ለም የድንበር መሬት አስመልክቶ በተደጋጋሚ መግለጫዎችን በማውጣት...

View Article
Browsing all 776 articles
Browse latest View live