(addisuwond) ንጋት አሊ የተባለች የቤት ቁሳቁስ ኢትዮጵያዊ ነጋዴ በፍርድ ቤቱ በሰጠችው ምስክርነት መሰረት ሳራ ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ሴተኛ አዳሪ እንደነበረች ተናግራለች፡፡ የሳውዲ ልዕልት ነኝ ባይዋ በትናንትናው እለት በጣም ሀብታም እንደሆነችና ለሽቶ ብቻ 1,000,000 ዶላር ላለፋት ሁለት ወራት እንዳወጣች ተናገረች፡፡ sara_alamudi
↧