EMF – በመላው ኢትዮጵያ፣ በተለይም በአዲስ አበባ ፍልውሃ አካባቢ በሚገኘው መስጊድ አካባቢ ህዝበ ሙስሊሙ፤ በዛሬው እለት ተቃውሞውን በዝምታ ነገር ግን በጽሁፍ የተዘጋጁ መፈክሮችን በማሳየት በሰላማዊ መንገድ ስሜቱን እንዲገልጽ ጥሪ መደረጉ ይታወሳል። ሆኖም የፌዴራል ፖሊስ ይህንን ጥሪ ተከትሎ ትላንት ምሽቱን መኪኖችን በመፈተሽ እና ቤት ለቤት አሰሳ በማድረግ ሰዎችን በማሰሩ፤ በተለይ በፍልውሃ አካባቢ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የታጠቀ [...]
↧