Quantcast
Channel: Ethiopian Media Forum (EMF) » AMHARIC/አማርኛ
Browsing all 776 articles
Browse latest View live

የቀባሪን ልብ የሰበረ የሕይወት ታሪክ –ይሄይስ አእምሮ

ወያኔዎች በጣም እየከፉ ነው፡፡ ክፋታቸው ጠርዝ እየለቀቀ መጥቷል፡፡ ይሉኝታና ሀፍረት ወትሮውንም ወያኔዎች ጋ እንደሌለ የታወቀ ቢሆንም አሁን አሁን ግን በጣም የለየላቸው ጋጠ ወጦችና ኅሊናቢሶች እየሆኑ ነው፡፡ እነሱን በሰው ልጅነት ለመፈረጅ እንኳን በጭራሽ የማይሞከር የሚገርሙ ፍጡራን ናቸው፡፡ ይቅርታችሁንና ወያኔዎች...

View Article


UPDATED NEWS: በአምስት ከተሞች የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ሁኔታ (የመቐለው ተሰረዘ፤ በሌሎች ከተሞች ሰልፉ ተጀምሯል!)

EMF - በአንድነት ፓርቲ አስተባባሪነት – ዛሬ በመቐለ፣ በባህር ዳር፣ በጅንካ፣ በወላይታ እና በአርባ ምንጭ ሊደረግ የታቀደው ሰላማዊ ሰልፍ ልዩ ልዩ እንከኖች ቢያጋጥሙትም፤ አሁን በባህር ዳር የሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ የተጀመረ መሆኑን ለማወቅ ችለናል። በመቐለ ሊደረግ የነበረው ስብሰባ በህወሃት ሰዎች የሃይል እርምጃ...

View Article


“የአሲምባ ፍቅር”–መጽሃፍ ቅኝት (በክንፉ አሰፋ)

እንደ መንደርደርያ ይሀ መጽሃፍ በዋሽንግተን ዲሲ – ሳንኮፋ ቢሮ ውስጥ ሲመረቅ በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝቼ ነበር። መገኘት ብቻ ሳይሆን በዝግጅቱ ላይ ግራ ያጋቡኝን ጥያቄዎች ለመጽሃፉ ደራሲ አቅርቤለት ነበር። የኔ ግርታ ምናልባትም የብዙዎቻችሁ ጥያቄ ሊሆን ስለሚችል እዚህ ላይ እንደገና ማንሳቱን መረጥኩ።...

View Article

የኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና፤ ለኢትዮጵያውያን ፋይዳው ምንድን ነው? (በፕ/ር ማሞ ሙጨ)

የኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና፤ ለኢትዮጵያውያን ፋይዳው ምንድን ነው? (በፕ/ር ማሞ ሙጨ) ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article

የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ እና የመቀሌያችን መታፈን ከነመፍትሄው! (ግርማ ሞገስ )

ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ ሐምሌ 29 ቀን 2005 ዓ.ም. (August 5, 2013) የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ ወደፊት በመገስገስ ላይ ይገኛል። አንድነቶች የኢትዮጵያን ጸረ-ሽብር ህግ ለማሰረዝ የዜጎች ፊርማ በማሰባሰብ ዘመቻ ላይ ናቸው። የቀድሞውን የግብጽ ፕሬዘዳንት ሞርሲን...

View Article


ለኢድ በአል…የአዲሳባ ስቴዲየም ለ20 ሺ ሰዎች ብቻ ክፍት ሊሆን ነው

EMF – ባለፈው አመት የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ሞተው ሳለ፤ “አልሞቱም” እየተባለ፤ በውሸት ሽንገላ ሳምንታት መቆጠራቸው ይታወሳል። የአቶ መለስ ዜናዊ ሞት ይፋ ካልሆነበት ምክንያት አንደኛው፤ ወቅቱ የረመዳን ጊዜ በመሆኑና ሙስሊሙ ህብረተሰብ ደግሞ ጾም በሰፊው በመያዙ ነበር። በዚያ ላይ አርብ አርብ በሚደረገው...

View Article

በሐውዜን፣ ትግራይ ጥያቄ ያቀረቡ ዜጎች በአሰቃቂ ሁኔታ እየተገረፉ ነው

ከትግራይ የደረሰን ዘገባ እንዲህ ይላል። በሓውዜን የልማት ጉዳይ አንስተው ከመንግስት አካላት ጋር ተከራክረው ያለ ምንም ወንጀል ከታሰሩ ስድስት ሰዎች በሦስቱ ታሳሪዎች ላይ አሰቃቂ መግረፍት (ቶርቸር) እየደረሰ መሆኑ ከሓውዜን የደረሰኝ መረጃ ይጠቁማል። ህዝብ የወከላቸው ስድስቱ ልጆች ጥያቄ ስለጠየቁ ብቻ በዝግ...

View Article

የኢድን በአል በስቴዲየም ለማሳለፍ፤ ለኢህአዴግ ታማኞች የጥሪ ካርድ ተዘጋጀ (“ድምጻችን ይሰማ”ያልሰማው ዜና)

EMF – ሃሙስ ይውላል ተብሎ የሚጠበቀውን የኢድ አልፈጥር በአል በስቴዲየም ውስጥ ለሚያሳልፉ “ታማኝ” ሙስሊሞች ልዩ የመጥሪያ ካርድ ተዘጋጀ። ካርዱ የተዘጋጀው ሃያ ሺህ ለሚሆኑ ሰዎች ብቻ ሲሆን፤ እነሱም ላለው ገዢ መንግስት ታማኝ መሆን እንዳለባቸው ጥብቅ መመሪያ ተላልፏል። ኦገስት 8 ቀን የሚከበረው ኢድ አልፈጥር...

View Article


ታማኝ በየነ እና ቴዲ አፍሮ ከአመታት በኋላ መድረክ ላይ ተገናኙ

EMF – … “ጥቁር ሰው” በድጋሚ ሲዘፈን ሌላ የሚያስጮህ ነገር እንደሚመጣ ያልጠበቀው የአውሮፓ ታዳሚ፤ ጉሮሮው እስኪነቃ እንደገና ጮኸ። ታዳሚው ከፊት ወንበር ላይ በVIP ላይ ታማኝ በየነ መቀመጡንም ሆነ፤ በስፍራው መገኘቱን አያውቅም። …እንዲህም ሆነ። (ሙሉውን ዜና ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)

View Article


አምነስተርናሽናል እና የሰብአዊ መብት ይዞታ በኢትዮጵያ

ባለፈው ሳምንት ማለቂያ ላይ ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ፣ በተለያዩ አካባቢዎች፣ የሙስሊሙ ማኅበረሰብ አባላት የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ፤ አካኺደው እንደነበረ የሚታወስ ነው። በደቡብ ኢትዮጵያ ፣ ሻሻመኔ አካባቢ የመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት እርምጃ፤ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ዘገባ መሠረት 3 «አሸባሪዎች» የተባሉ ሰዎች ተገድለዋል...

View Article

የኢድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ፣ በደሴ፣ በድሬዳዋ እና በሌሎች ከተሞች በተቃውሞ ተከበረ (ኢቲቪ ቀጥታ ስርጭቱን...

EMF – 1ሺ 434ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ እና በሌሎች ከተሞች ሲከበር የተጠበቀው ተቃውሞ አጋጥሞታል። በቅድሚያ ኢ.ኤም.ኤፍ ለመላው ሙስሊም “ኢድ ሙባረክ” በማለት ዘገባውን ከዚህ በመቀጠል ያቀርባል። በአዲስ አበባ ስቴዲየም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የኢህአዴግ ደጋፊዎች ብቻ እንዲገቡ ሲደረግ...

View Article

“ፖሊስ የኛ አይደለም”

የኢድ ጠዋት ውሎ ከሃያ ሁለት እስከ መስቀል አደባባይ ከሌላኛው የአዲስ አበባ ጫፍ ሶሊ እንደዘገበው ኢድ ጠዋትን የሙስሊም ወገኖች ውሎ ለማየት ተቀጣጥረን የሄድነው እኔና ሶስት ወዳጆቼ መሃል ላይ ሌሎች ሁለት ወገኖች ተቀላቅለውን መጨረሻ ላይ በተለያየ አቅጣጫም ቢሆን ወደ ቤት ተመልሰናል፡፡ እኔ ከነበርኩበት ሃያ ሁለት...

View Article

40 የዓድዋ ተወላጆች ታሰሩ

ከዓመታት በፊት በእርሻ መሬት ማነስ ምክንያት ወደ 400 የሚሆኑ የዓድዋ ተወላጆች (ልዩ ስሙ ‘ወርዒለኸ’ ከሚባል ቦታ) በመንግስት አካላት ከቀያቸው ተነስተው በቃፍታ ሑመራ ወረዳ (ጣብያ ማይወይኒ፣ ቁሸት መንሼን) እንዲሰፍሩ ተደረገ። ቤት ሰሩ፤ ኑሯቸው እዛው መሰረቱ። አሁን ግን አዲስ ነገር ተከሰተ። የሰፈሩበት፣...

View Article


ደሴን ልክ እንደ ጦር አውድማ ! ደካማዎች ሴቶችና ህፃናት ተጎድተዋል

(ይህ ከደሴ የደረሰን ዘገባ ነው) ንፁሀን በደላቸውን ለማሰማት በዳዮችም የግፍ ሴራዎችን ሲያጤኑ ከርመው ኢድ ቀን የተወሰነው ፍጥጫ በሙሊሙና በመስጂድ ነጣቂዎች በአሳሪ አሳሳሪዎች በደብዳቢ አስደብዳቢዎቹ ካድሬዎች ዛሬ ቀኑ ደርሶ መንግስታዊ እስልምና አራማጆችና ካድሬዎች ፈጥነው የሰላቱን የመጀመሪ ሶፍች በለሊት...

View Article

ሎሚ መፅሔት ቁጥር 65… ወቅታዊ ጉዳዮች እና ዘገባዎችች –ከኢትዮጵያ!

ሎሚ መፅሔት ቁጥር 65… -በስመ ተቃዋሚ ተቃቅፎ መሳሳም “ለትልቁ ዓላማ?” - “የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት”እና የአንድነት መሪዎች እንደ ጋንዲ! -አቶ ድሪባ ኩማ በመስተዳደሩ ያለውን የሙስና አሠራር የማስቆም አቅም አላቸው? -ፕሬዚዳንት ግርማ ስጋና ቺቫዝ ውስኪ ከአርበኞች ማሕበር ይገዛላቸው እንደነበር ያውቃሉ?...

View Article


መንግስት ህዝቡን ማስፈራራቱን ቀጥሎበታል!!

በዛሬው ጁምዓ በአንዋር መስጂድ ምንም አይነት ተቃውሞ እንደማይደረግ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን ከጁምዓ ሰላት በፊት በርካታ የፖሊስ መኪኖች በአንዋር መስጂድ ዙሪያ ከነሙሉ ትጥቃቸው ሲዟዟሩ የነበረ ሲሆን፤ የተወሰኑት መኪኖች ደግሞ በርካታ አስለቃሽ ጭስ የያዙ አድማ በታኞችንና የፌደራል ፖሊሶችን በአካባቢው እንዳራገፉ...

View Article

በሞስኮው የአትሌቲስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ አትሌቶች ውጤት

ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ አገኘች በሞስኮው የአትሌቲስ ሻምፒዮና በ10ሺ ሜትር ወንዶች ፍፃሜ ኢብራሄም ጀይላን ሁለተኛ በመሆን ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የብር መዳሊያ አስገኝቷል፡፡ ኢብራሄም ጀይላን 27፡22፡23 ሰዓት በመግባት በሁለተኛነት አጠናቋል፡፡ የኦሎምፒክ አሸናፊው እንግሊዛዊ ሞፋራህ ርቀቱን 27፡21፡71...

View Article


አንድነት ለፍትህ እና ዲሞክራሲ ፓርቲ በአጭር ጊዜ በመብራት ሐይል የጠራው ስብሰባ በድምቀት እና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ

አንድነት በመብራት ሃይል አዳራሽ በአጭር ጊዜ የጠራው ስብሰባ በድምቀት እና በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁ ታውቋል፡፡ በመብራት ሐይል በተካሄደው በዚሁ ስብሰባ ላይ የፓርቲው አመራር አባሎች እና ከአንድ ሺህ አምስት መቶ በላይ የሚሆን የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የተገኙ ሲሆን፤ በተለይ ዛሬ ለስብሰባው ቅስቀሳ ሲያደርጉ በህገወጥ...

View Article

አውራውን ፍለጋ… – በተመስገን ደሳለኝ

‹‹በድብልቅልቁ አምላክ›› መግቢያ ዛሬ በስሱ ላነሳው ያሰብኩትን አጀንዳ አለቃ አፅሜ በምኒልክ ዘመን ካሳተሙት አንድያ መጽሐፋቸው ላይ ባገኘሁት ታሪክ ልጀምር፤ እንዲህም ይነበባል፡- ‹‹በሸዋ መርድ አዝማች ኃይሌ፣ በሣህለ ሥላሴ አልጋ ከተቀመጡ በኋላ ከአቶ ሰይፉ ጋር ቂሙ የማይበርድ የቅድስት ኃይማኖት ጦርነት...

View Article

ከቁጫ እስከ ኦሮሞ –ማንነትና የማንነት ፖሎቲካ እንደምታና መዘዞቹ (ዩሱፍ ያሲን)

የአሜሪካ ድምፅና የዶቼቬሌ አማርኛ ራዲዮ ፕሮግራሞች ላይ የቁጫ ሕዝብ የራሱን ማንነት የመወሰን ጉዳይ አስመልክቶ ለመንግሥት ጥያቄ ያቀረቡ ሰዎች መታሰራቸው ዜና በቅርቡ ተዘግቦ ሰምተናል። 40 የሚሆኑ የአካባቢ ሽማገሌዎች እነዚህ የተሳሩ ሰዎችን ለማስፈታት አዲስ አባባ ድረሰ መምጣታቸውንም ተዘግቧል። የቮይስ ኦፍ አሜሪካ...

View Article
Browsing all 776 articles
Browse latest View live