Quantcast
Channel: Ethiopian Media Forum (EMF) » AMHARIC/አማርኛ
Browsing all 776 articles
Browse latest View live

ተሸንፈን እንዳንቀር (ሉሉ ከበደ)

አንባ ገነኖች ስልጣን ላይ የሚቆዩበት ጊዜ እየረዘመ በሄደ ቁጥር አሰራራቸውን እየገመገሙና ራሳቸውን እያረሙ፤ ስልጣን ላይ ለመዝለቅ ያበቋቸውን ስልቶች የበለጠ ማጠናክራቸው እንዳለ ሆኖ፤ ቆይታቸው አዳዲስ ስልቶችን ለመፍጠርና ለመሞከርም እድል ይሰጣቸዋል ። ለምሳሌ መለስ ዜናዊ አባይን እንገነባለን ብሎ ድንገት እየተጯጯኽ...

View Article


ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ! (ታደለ መኩሪያ)

በሞያቸው አንቱ የተባሉ፣ በኤቺ አቪ ኤድስ ላይ ብዙ የሠሩ፣ ከቀ ሞው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ጆርጅ ቡሽ አድናቆት የተቸራቸው፤የቀድሞው የጤና ጥበቃ ሚኒስትር፣የዛሬው የትግራይ ሕዝብ ነፃነት ግንባር አባልና የውጪ ጉዳይ ተጠሪ ዶክተር ቴዎድሮስ አድኖም በታሪክ የሚያስወቅሳቸው ሥራ ሰሩ። የጤና ጥበቃ ሚኒስትር በነበሩበት ዘመን...

View Article


ስንቅና ውሸታም እያደር ይቀላል! –ፈቃዱ ለሜሣ (ፕሮፌሰር)

የኮርስ ስም ፤ በኢትዮጵያ የኦሮሞ ማኅበረሰብ ላይ የሚሠነዘሩ የፈጠራ ወሬዎችና ተጨባጩ ሃቅ የኮርስ ቁጥጥር ፤ ‹hist101› (ልቦለድና ፈጠራ በኢትዮጵያ ኦሮሞዎች ላይ) የኮርስ መምህር፤ ፕሮፌሰር ፈቃዱ ለሜሣ ኮርሱ የተጀመረበት ወር፤ ሐምሌ 2005 ትርጉምና ቅንብር፤ ይነጋል በላቸው ማሳሰቢያ፡- አሁን እዚህ...

View Article

ግብረ ሠዶማዉያንና የቂርቆስ ወጣቶች DW (Amharic)

የወጣቶቹ ማሕበር በጠራዉ ስብሰባ ላይ የተካፈሉ የሕክምና ባለሙያዎችና የሐይማኖት መሪዎችም ግብረ-ሰዶማይነትን ያስፋፋሉ ባላቸዉ ተቋማት ላይ ጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል እንዲደረግ ጠይቀዋል አዲስ አበባ ዉስጥ የቂርቆስ ክፍለ-ከተማ ወጣቶች በአካባቢያቸዉ የግብረ-ሰዶማዉነት መስፋፋትን ለመገድብ እንደሚጥሩ አስታወቁ።የወጣቶቹ...

View Article

ሰንደቅ ጋዜጣ ቁጥር 414 እና የዛሬው ዜናዎች

ሰንደቅ ጋዜጣ በዚህ ሳምንት እትም የሚከተሉትን ዜናዎች ይዞ ወጥቷል! (ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ) =በሙስሊም ማኀበረሰብ አካላት ላይ መንግሥት እየወሰደ ያለውን የኃይል እርምጃ ሶስት ፓርቲዎች አወገዙ  -የመብት ጥያቄ ያነሱ የሙስሊሙ ማኀበረሰብ አካላት ላይ መንግሥት እየወሰደ ያለው የኃይል እርምጃ...

View Article


የስብሰባ ጥሪ በላስ ቬጋስ፡ ከአበበ በለው እና አባ መላ ጋር

View Article

ድምጻዊ እዮብ መኮንን በጠና ታሟል

(ጽዮን ግርማ እንደዘገበችው) ማክሰኞ ረፋዱ ላይ ሁሌም የሚያሽከረክራትን ብስክሌት ይዞ ከቤቱ የወጣው ድምጻዊ እዮብ መኮንን ወደቤቱ መመለስ እንደመሄድ ቀላል አልኾነለትም መኖሪያ ቤቱ መግቢያ ላይ ሲደርስ ‹‹አንድ እግሬ እንቢ አለኝ እስቲ ጫማ አውልቁልኝ›› አለና ተዝለፈለፈ ቤተሰቦቹ አፋፍሰው ወደ ሃያት ሆስፒታል...

View Article

የዘር ማጥፋት ወንጀል በአማራው (VIDEO)

View Article


ሁሉም የትግራይ ህዝብ የህወሓት ደጋፊ ኣይደለም (አብርሃ ደስታ –ከትግራይ)

የትግራይ ህዝብና ህወሓት! (በአብርሃ ደስታ – ከትግራይ) እውነት ነው። የህወሓት መሪዎች የትጥቅ ትግሉ ጀመሩት። ደርግ ዓማፅያኑ ለማጥፋትና ትግራይን ለመቆጣጠር የሃይል እርምጃ መውሰድ ጀመረ። ትግራይ የጦርነት ኣውድማ ሆነች። የትግራይ ገበሬዎች በሰላም የእርሻ ስራቸው ማከናወን ኣቃታቸው። የደርግ ወታደሮች ገበሬዎቹን...

View Article


ስለግብጽ ቤተ ክርስቲያን ቃጠሎ፤ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ምን ይላሉ? (ዳዊት ከበደ ወየሳ –ከአትላንታ)

EMF – ሰሞኑን በግብጽ አገር የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ሲቃጠሉ በቲቪ መስኮት እናያለን፤ ወሬውንም እንሰማለን። በግብጽ ውስጥ ቤተ ክርስቲያንን ማቃጠል ማለት ትልቅ ሙዚየምን ማቃጠል እንደማለት ነው። አንዳንዶች ግን ይህን እውነት ዘንግተው በሌላ እምነት ተከታዮች ላይ ባላቸው ጥላቻ ብቻ በመነሳት ታሪካቸውን በአሳፋሪ...

View Article

ዝነኝነትን መሸከም አለመቻል እና የዝና ሱስ (ከአብዱራህማን አህመዲን የቀድሞ ፓርላማ አባል)

ባለፈው ሰሞን ለአንድ ፖለቲከኛ “ይድረስ” ብዬ የጻፍኩት መጣጥፍ ርዕስ፤ “የፖለቲከኞቻችን ዝናና ክብርን መሸከም ያለመቻል መርገምት” የሚል እንደነበር ይታወሳል። ያንን ጽሁፍ ያነበቡ አንዳንድ ወዳጆቼ፤ “ዝናና ክብር መሸከም አለመቻል” ስትል ምን ማለትህ ነው?… ሃሳቡን ሰፋ አድርገህ ብታብራራው ጥሩ ነበር የሚሉ...

View Article

የነሱ ድፍረት የኛ ፍርሀት ነው (ሉሉ ከበደ)

ሙስሊም ወንድሞቻችን ሁለት አመት ለሚጠጋ ጊዜ እየተገደሉ ነው።  በጽናት፤ በጀግንነትና በብልሀት እናም በመስዋእትነት የመብት ትግላቸውን ቀጥለዋል። በለተ – አውዳመት ኢድ አልፈጥርም የመስዋእትነት ደማቸውን፤ …ኢትዮያን የተቆጣጠራት የትግራይ ዱር አራዊት መንጋ አፍሷል። የሞቱትን ሁሉ አላህ በጀነት ነፍሳቸውን ያኑር...

View Article

ሪፖርተር ሶማሊያ ስለተከሰከሱት አውሮፕላኖች ሲዘግብ ስለመንሰኤው አለመጠየቁ –በክፍሉ ሁሴን

የአቶ አማረ አረጋዊ ጋዜጣ ብቻ እንዲዘግበው በተፈቀደው መሰረት በቀደም ሶማሊያ ላይ ተከስክሶ የሰዎች ሕይወት የጠፋበት አንቶኖቭ 12 የተባለው ሩሲያ ሰራሽ አውሮፕላን አደጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሁለተኛው አደጋ መሆኑን እ.ኤ አ በኦገስት 11,2013 ባሰፈረው ዘገባው ይነግረናል።ሌሎች ይህን ቢዘግቡት ምስጢር በማባከን...

View Article


ሰንደቅ ጋዜጣ እና በዛሬ እትሟ ያቀረበቻቸው በርካታ ወቅታዊ ዜናዎች

ከዚህ በታች ያሉት ዜናዎች በዛሬው እለት አዲስ አበባ ለንባብ የበቃችው ሰንደቅ ጋዜጣ ይዛ የወጣቻቸው የዜና ር ዕሶች ናቸው። ሙሉውን ዜና ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። -ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች በፀረ-ሽብር ሕጉ ላይ ያካሄዱት ክርክር በጉጉት እየተጠበቀ ነው ·        ኢቲቪ ክርክሩን መቼ እንደሚያስተላልፍ አልገለፀም...

View Article

32ቱ ሰማያዊን (33ተኛውን) “አባርረናል” አሉ

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ይልቃል ጌትነት ለጋዜጦች የሰጧቸው አስተያየቶች “…ለሌሎች ፓርቲዎች ክብርና ዕውቅና የነፈገ ነው…” ሲሉ የሰላሣ ሦስቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ስብስብ ቅሬታውን ገልጿል። በዚህም ምክንያት ፓርቲው ከተቃዋሚዎች ስብስብ እንዲሰናበት መወሰኑን ገልጿል። “አቶ ይልቃል በበኩላቸው ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ...

View Article


ሆስኒ ሙባረክ በነጻ ተፈቱ

ኢ.ኤም.ኤፍ. – በዛሬው እለት በ እስር ላይ የነበሩት የቀድሞው የግብጽ ፕሬዘዳንት ሆስኒ ሙባረክ ከእስር በነጻ ተፈተዋል። የ85 አመቱ የቀድሞው ፕሬዘዳንት ከአንድ አመት በላይ በ እስር ላይ የቆዩ ቢሆንም፤ አሁን ግን ፍርድ ቤት ቀርበው፤ ዳኛው በነጻ እንዲሰናበቱ አድርጓል። ፍርድ ቤቱ የቀድሞውን ፕሬዘዳንት በነጻ...

View Article

የዜና አንባቢዎችን የ’የበከለ’ችግሮች (በሰይፉ ኣዳነች ብሻው)

እያደር የማዳምጣቸው ዜናዎች ፈሊጥ የያዙ ይመስለኛል በየ… በ… ከ… እና ለ… ኆኄያት የሚጀምሩት ቃላት ላይ ማላዘን በብዛት አጋጥመውኛል። በኢትዮጵያ… ከማለት ይልቅ በ(ማላዘን)ኢትዮጵያ…፣ ከአሜሪካ… የሚለውን ከ(ማላዘን)አሜሪካ…፣ ለእሥረኞች… ብሎ በአንድነት ከማንበብ ይልቅ ለ(ማላዘን)እሥረኖች… የአካባቢው… የሚለውን...

View Article


የአቶ መለስ ሞት እና ጥቅማጥቅሞቹ፤ ስላቅ እና ሀቅ (አቤ ቶኪቻው)

ሰላም ወዳጄ… ተጠፋፍተናል ግዴለም እቅ….ፍ አድርጌ ሰላም ልበልዎት… እንዴት አሉልኝ.. እኔ የምለው አቶ መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከሞቱ እንደዋዛ አንድ አመት ሞላቸው አይደለም እንዴ… ወይ ጉድ ጊዜው እንዴት ይሮጣል ጃል… ምን እንደሚያመጣልን እንጃለቱ፤ አሯሯጡ ግን ወርቅ በወርቅ እንደሚያንበሻብሽ አትሌት...

View Article

ሕወሐት በአዜብ ጉዳይ ተወጥሯል (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

ለስድስት አመት ኤፈርትን ሲመሩ የቆዩት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከሃላፊነት መነሳት ተከትሎ በሕወሐት ውስጥ ውጥረት መንገሱን ምንጮች አመለከቱ። የኤፈርት ቦርድ ሰብሳቢ በነበሩት ባለቤታቸው አቶ መለስ አማካይነት ዳይሬክተር ተደርገው አዜብ መሾማቸውን ያስታወሱት ምንጮች፣ ከመለስ ሕልፈት በኋላ ቦታውን የተረከቡት ኤርትራዊው...

View Article

ትንሽ ስለ ‘መለሲ-ዝም’: ከኢህአዴጎች የምስማማበት ነጥብ (አብርሃም ደስታ –ከትግራይ)

ሳስበው ሳስበው ስለ ‘መለሲዝም’ ሰበካ የተጀመረ ይመስለኛል። በመለስ ማመናቸው ችግር የለብኝም። ግን መለስ ፈጣሪያቸው መሆኑ እየነገሩን ነው። ብዙ ነገሮች በሱ ስም እየተሰየሙ ናቸው። እነሱ እንደሚነግሩን ከሆነ የኢህአዴግ ፖሊሲ የመለስ ነው፣ መለስ ወታደራዊ መሃንዲሳቸው ነበር፣ መለስ አንቀሳቃሽ ሞተራቸው ነበር፣...

View Article
Browsing all 776 articles
Browse latest View live