የወጣቶቹ ማሕበር በጠራዉ ስብሰባ ላይ የተካፈሉ የሕክምና ባለሙያዎችና የሐይማኖት መሪዎችም ግብረ-ሰዶማይነትን ያስፋፋሉ ባላቸዉ ተቋማት ላይ ጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል እንዲደረግ ጠይቀዋል አዲስ አበባ ዉስጥ የቂርቆስ ክፍለ-ከተማ ወጣቶች በአካባቢያቸዉ የግብረ-ሰዶማዉነት መስፋፋትን ለመገድብ እንደሚጥሩ አስታወቁ።የወጣቶቹ ማሕበር በጠራዉ ስብሰባ ላይ የተካፈሉ የሕክምና ባለሙያዎችና የሐይማኖት መሪዎችም ግብረ-ሰዶማይነትን ያስፋፋሉ ባሏቸዉ ተቋማት ላይ ጥብቅ ቁጥጥርና ክትትል እንዲደረግ ጠይቀዋል።ገነት ሆቴል በተዘጋጀዉ ዉይይት ላይ […]
↧