የግብጹ ሙስሊም ወንድማማቾች ፓርቲ ውድቀት እና የናይል ፖለቲካ
በሚኪያስ በቀለ እንደመነሻ፤ የግብጽ አብዮቶች ግብጽን ለሠላሳ ዓመታት ያስተዳደራት የሁስኒሙባረክ መንግሥት ወዳጆቹን በሙስና አበለፀገ፣ የኑሮ ውድነትን ከማየትበቀር መፍትሔ ማምጣት አቃተው፡፡ በቱንዚያ የሕዝቡን ሥልጣን ያዩት የግብጽ ሕዝቦች በቃን እንዲሉ ምክንያት ሆናቸው፡፡ ሠላሳ ዓመታትተንደላቀው ሀገሪቷን...
View Articleማን ይናገር የነበረ….. የታኅሣሡ ግርግር እና መዘዙ! (በሰሎሞን ተሰማ ጂ.)
ዕድል አጋጣሚ፣ ለሰው ልጅ ስትመጣ፣ መልካምና ክፉ፣ አላት ሁለት ጣጣ !!! (ከበደ ሚካኤል፣ “የዕውቀት ብልጭታ”፤) የታኅሣሥ 1953ቱን (ዓ.ም) “ሥዒረ-መንግሥት” ዋዜማ፣ መባቻና ማግስት ያካተተ መጽሐፍ ታትሟል፡፡ የመጽሐፉ ደራሲ፣ አቶ ብርሃኑ አስረስ ሲሆኑ፣...
View Article“ባፍ ይጠፉ በለፈለፉ”ግፈኞችና ግምኛ አፋቸው –በክፍሉ ሁሴን
የአገሬ ሰው “ነገሩ ነው እንጂ ጩቤ ሰው አይጎዳም”የምትል አባባል ነበረችው።ግፍ በተለያየ ምክንያት ሊውልብህ ቢችልም የግፉ ደራሲ ግፉን ሲፈጽምብህ ወይም እየፈጸመብህ መርዘኛ በሆነ ፀያፍ አነጋገር በሕሊናህም ላይ ጠባሳ ካልተወ በጊዜ ብዛት የደረሰብህን ግፍ ችላ ልትል፤ ከቶውንም ግፈኛውንም ይቅር ልትል እንደምትችል...
View Articleበሜልበርን ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ማህበረሰብ ያሳተፈ ጉባኤ ተካሄደ
በሜልበርን ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ማህበረሰብ ያሳተፈ ጉባኤ ተካሄደ… ሙሉውን አስነብበኝ …
View Articleየግብፅና ኢትዮጵያ መጪው ዘመን ምን ሊመስል ይችል ይሆን? (በማሞ ቂሎ)
የግብፅና ኢትዮጵያ መጪው ዘመን ምን ሊመስል ይችል ይሆን? Click here to read story in PDF…
View Article4 ለ 3 በጸረ ሽብርተኝነት አዋጅ ላይ በኢቴቪ የተደረገ ክርክር
አንድነት ፓርቲ የጸረ ሽብርተኝነት አዋጁን በህዝብ ድጋፍና ጥያቄ ለማሰረዝ የጀመረው ህዝባዊ ንቅናቄ የሚፈለገውን ግብ ለመምታቱ በገዢው ፓርቲ ቁጥጥር ስር የሚገኘው ኢቴቪ በአዋጁ ዙሪያ የፓርቲዎችን አቋም የሚያንጸባርቅ መድረክ ማዘጋጀቱ ማሳያ ነው፡፡ኢህአዴግ ካድሬዎቹ አዋጁን በማንበብ አንድነቶች ለሚያነሱት መከራከሪያ...
View Articleየሕወሐት ባለስልጣናት የአሜሪካ ቆይታ፤ የከዱ አሉ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
በአባይ ወልዱ የሚመራውና ሰባት ከፍተኛ የሕወሐት ባለስልጣናት የተካተቱበት ቡድን በአሜሪካ አራት ከተሞች ባካሄደው ስብሰባ በተለይ በላስቬጋስ ጠንካራ ተቃውሞ እንደገጠመው በስፍራው የተገኙ ምንጮች አስታወቁ። ቡድኑ በዋሽንግተን ኢትዮጲያ ኤምባሲ በጀመረውና በመቀጠል በላስቬጋስ፣ ሲያትልና ካሊፎርኒያ ከተሞች ባካሄደው...
View Articleየእኛ “መንግስት” (ተመስገን ደሳለኝ)
“በእያንዳንዱም መንግስት የሚያድሩ ብዙ ልዩ ልዩ ነገዶች ይኖሩ ይሆናል፡፡ ስለ ሆነ መንግስት አንዱን ነገድ አጥቅቶ ሌላውን ነገድ ለመጥቀም ሥራው አይደለም፡፡ አስተካክለን ካሰብን ዘንድ መንግስት መቆሙ ለሕዝቡ ሁሉ ጥቅም ነው፡፡ ጥረቱም ህዝቡን ሁሉ በትክክል ለመጥቀም ያልሆነ መንግስት ሊቆም አይችልም፡፡ ለአንዱ ነገድ...
View Articleደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ (ዳዊት ከበደ ወየሳ)
የኢትዮጵያ ጀግኖች ታሪክ ሲነሳ፤ በግንባር ቀደም ከሚጠቀሱት መካከል ደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ በዋናነት ይጠቀሳሉ። – በአባታቸው ኦሮሞ፣ በናታቸው የጉራጌ ተወላጅ የሆኑት ባልቻ ሳፎ (ባልቻ አባ ነፍሶ) በተለይ በ1888 ዓ.ም. በአድዋ ጦርነት ወቅት በአጼ ምኒልክ ስር ሆነው በመድፍ አስተኳሽነት በሰሩት ጀግንነት...
View Articleከስልጣን የተነሳው የደህንነት ሹም፣ እስር ቤት ተወረወረ!!
(ኢ.ኤም.ኤፍ) የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በህይወት በነበረበት ወቅት፤ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል ምክትል የደህንነት ሹም ሆኖ ይሰራ ነበር። ወልደስላሴ የህወሃት ታጋይ የነበረ ሲሆን፤ በትግላቸው ወቅት… ወንድ እና ሴት ታጋዮችን “ፍቅር ስትሰሩ ተገኝታችኋል” በማለት ብዙዎችን በመረሸን ይታወቃል። ኢህአዴግ...
View Articleየኛ ነገር፡ ከኔ ማዕዘን፡ ክፍል 13
በብርሀኑ ተበሳጨሁ፤ በሰማያዊ ተጽናናሁ፡ በአንድነት ደግሞ ተስፋ አደረግሁ 1- ይህ ጽሁፍ ዓላማው አድናቆት፡ ትችትና ግብዣ ነው። የአንድነት ምሽት በቶሮንቶ ግብዣ። ከአድናቆትና ከግብዣው በፊት ስለፖለቲካ መሪዎችና ስለፖለቲካ ተንታኞች አትቶ፤ የብርሀኑ ነጋን (ዲባቶ) አቀራረብ ይተቻል። የሰማያዊ ፓርቲን ርምጃ...
View Articleየጋዜጠኝነት ሙያና ፤ በውጪ ያሉ ሚዲያዎች አገልግሎት ሲገመገም
ከደምስ በለጠ ስለጋ ዜጠኝነት ስናስብ የመጀመሪያው ጥያቄ የሚሆነው ጋዜጠኝነት “journalism” ፤ ምንድነው ? ጋዜጠኝነት መቼ ተጀመረ ? እንዴትስ አደገ ? የጥሩ ጋዜጠኛ መገለጫ ባህሪዎችስ ምንድን ናቸው? የሚለው ይሆናል :: ጋዜጠኝነት የተፈፀሙ ፤ የተደረጉ ሁኔታዎችን ፤ በጋዜጣ ስርጭት ፤ በመፅሄት ፤ በመፅሃፍ...
View Articleአዲስ አበባ በሰላማዊ ሰልፍ ቀውጢ ልትሆን ነው!!
(ኢ.ኤም.ኤፍ) – ሰማያዊ ፓርቲ ከወራት በፊት በዛሬው እለት፤ ማለትም እሁድ ሴፕቴምበር 1 ቀን፣ 2013 ዓ.ም. ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ አሳውቆ ነበር። በዚህም መሰረት የሰላማዊ ሰልፍ ፈቃድ ለማግኘት ለከተማው ፖሊስ ኮሚሽን ቀደም ብሎ አሳውቋል። ፖሊስ ግን ከህገ መንግስቱ ውጪ በመሆን፤ ሰማያዊ ፓርቲ ያቀረበውን...
View Articleየዛሬው አዲስ አበባ ውሎ…አፈና! አፈና! አፈና!
(ኢ.ኤም.ኤፍ) አክራሪነትን ለመቃወም በተጠራው ሰልፍ ላይ በርካታ ህዝብ ተገኝቶ ነበር። በዚሁ ሰልፍ ላይ ሙስሊሞች ድምጻቸውን እንዲያሰሙ ጥሪ ቀርቦ እንደነበር ይታወሳል። በሌላ በኩል ደግሞ በዚሁ ቀን ሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እቅድ ይዞ፤ በፖሊስ እንደከሸፈበት ተመልክተናል። እነዚህን ሶስት ጉዳዮች ይዘን...
View Articleኢትዮጵያ ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ በምትጫወትበት ቀን…ሰማያዊ ፓርቲ የሰልፍ ፍቃድ ጠየቀ!! (“ጨዋታው እና ሰልፉ...
(ኢ.ኤም.ኤፍ) – ሰማያዊ ፓርቲ እሁድ፣ ነሃሴ 26 ቀን፣ 2005 ዓ.ም. ሊያካሂድ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ በመንግስት ሃይሎች ጣልቃ ገብነት ለጊዜው የተጨናገፈ መሆኑ ይታወሳል። ሆኖም የፓርቲው መሪዎች እና አባላት ዳግም ሌላ ሰላማዊ ሰልፍ እሁድ ጳጉሜ 2፣ 2005 ለማድረግ እንዲችሉ ለመንግስት የፈቃድ ጥያቄ...
View Articleትናንት ተቃውሞ አድርጋችኋል ተብለው የታሰሩ ሙስሊሞች ከፊሎቹ ዛሬ ፍ/ቤት ቀረቡ!
(ኢ.ኤም.ኤፍ) በትላንትናው እለት አዲስ አበባ ላይ፤ አክራሪዎችን ለመቃወም በሚል ሽፋን ሰላማዊ ሰልፍ መደረጉ ይታወሳል። ይህ ሰልፍ ከጅምሩ የተጠራው ህዝቡን ቤት ለቤት እንዲወጣ ግዳጅ ጭምር ተደርጎበት መሆኑን የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ይመሰክራሉ። በግዳጅ ከወጡት ውጪ ያሉት የኢህአዴግ ደጋፊዎች ደግሞ የኢትዮጵያ 200...
View Article“በሰማያዊ ፓርቲ ላይ የተወሰደውን ህገ-ወጥ ርምጃ አጥብቀን እናወግዛለን!!!”ከአንድነት ለዴሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ...
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ነሐሴ 26 ቀን 2005 ዓ.ም ሰማያዊ ፓርቲ የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ የተወሰደበትን ሕገ-ወጥ ርምጃ አጥብቀን የምንቃወም ሲሆን፤ ይህንን የፈፀሙ አካላትም በአስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርቡ እንጠይቃለን፡፡ እንደሚታወቀው ሰማያዊ ፓርቲ ከአንድ ወር አስቀድሞ የተቃውሞ...
View Articleየመቐለ ውሃ ችግር (አብርሃ ደስታ –ከትግራይ)
የመቐለ ውሃ፡ ክፍል ሁለት በትግራይ ከፍተኛ የውሃ ችግር እንዳለ ይታወቃል። የመቐለው ደግሞ የከፋ ነው። በመቐለ ከተማ ሰሜን ወረዳና ዓይደር አከባቢዎች ውሃ ከጠፋ ወር አልፎታል። ይህ ማለት ከከተማው ህዝብ ከ60% በላይ የሚጠጣ ንፁህ ውሃ የለውም ማለት ነው። ኗሪዎቹ ለተለያዩ ውሃ ወለድ በሽታዎች እየተዳረጉ ነው...
View Articleየአብዮቱ የምፅአት ቀን ምልክቶች! (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)
‹‹በአፍሪካ ትልቁ አምባገነን›› የሚል ተቀፅላ የተሰጣቸው የሊቢያው ኮሎኔል መሀመድ ጋዳፊ እና የግብፁ ሆስኒ ሙባረክ በህዝባዊው እምቢተኝነት ከስልጣን መነሳታቸው በመሰል አገዛዞች ስር ያደሩ ሕዝቦችን ለለውጥ ማነቃቃቱ የሚጠበቅ ነው፡፡ በተለይም ከራሳቸው መንግስት ተኳርፈው አስተማማኝ የዲሞክራሲ ተቋማትን በገነቡ...
View Articleከሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ (ለውጥ ፈላጊዎች በሙሉ ሊሰሙት የሚገባ)
(ኢ.ኤም.ኤፍ) የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑት ኢንጂነር ይልቃል፤ ከአትላንታው ማህደረ አንድነት ሬዲዮ ጋር ከ30 ደቂቃ በላይ የፈጀ ቃለ ምልልስ አድርገዋል። በዚህ ቃለ ምልልስ በኢህአዴግ አንጋቾች እና ደህንነቶች የደረሰባቸውን ወከባ በዝርዝር ይገልጻሉ። ከዚህ ሁሉ ወከባ እና እንግልት በኋላም ቢሆን፤ ሰላማዊ...
View Article