(ኢ.ኤም.ኤፍ) አክራሪነትን ለመቃወም በተጠራው ሰልፍ ላይ በርካታ ህዝብ ተገኝቶ ነበር። በዚሁ ሰልፍ ላይ ሙስሊሞች ድምጻቸውን እንዲያሰሙ ጥሪ ቀርቦ እንደነበር ይታወሳል። በሌላ በኩል ደግሞ በዚሁ ቀን ሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እቅድ ይዞ፤ በፖሊስ እንደከሸፈበት ተመልክተናል። እነዚህን ሶስት ጉዳዮች ይዘን ከዚህ በታች ያሉትን ወቅታዊ መረጃዎች እና ፎቶዎችን ለአንባቢዎች ለማቅረብ እንወዳለን። ሙሉውን ዜና በPDF ለማንበብ እዚህ ላይ […]
↧