ከደምስ በለጠ ስለጋ ዜጠኝነት ስናስብ የመጀመሪያው ጥያቄ የሚሆነው ጋዜጠኝነት “journalism” ፤ ምንድነው ? ጋዜጠኝነት መቼ ተጀመረ ? እንዴትስ አደገ ? የጥሩ ጋዜጠኛ መገለጫ ባህሪዎችስ ምንድን ናቸው? የሚለው ይሆናል :: ጋዜጠኝነት የተፈፀሙ ፤ የተደረጉ ሁኔታዎችን ፤ በጋዜጣ ስርጭት ፤ በመፅሄት ፤ በመፅሃፍ ፤ በራዲዮ ፤ በቴሌቪዥን ፤ አሁን ደግሞ በኢንተርኔት “Internet” ፤ በብሎግ ፤እና በሞባይል ሜዲያ ፤ ለብዙሃኑ አድማጭ ውይም አንባቢ […]
↧