የመቐለ ውሃ፡ ክፍል ሁለት በትግራይ ከፍተኛ የውሃ ችግር እንዳለ ይታወቃል። የመቐለው ደግሞ የከፋ ነው። በመቐለ ከተማ ሰሜን ወረዳና ዓይደር አከባቢዎች ውሃ ከጠፋ ወር አልፎታል። ይህ ማለት ከከተማው ህዝብ ከ60% በላይ የሚጠጣ ንፁህ ውሃ የለውም ማለት ነው። ኗሪዎቹ ለተለያዩ ውሃ ወለድ በሽታዎች እየተዳረጉ ነው (በውሃ እጦት ምክንያት ንፅህና የጎደለው ውሃ ለመጠቀም ስለሚገደዱ)። ችግራቸው በተደጋጋሚ ለሚመለከተው አካል […]
↧