ባለፈው ሰሞን ለአንድ ፖለቲከኛ “ይድረስ” ብዬ የጻፍኩት መጣጥፍ ርዕስ፤ “የፖለቲከኞቻችን ዝናና ክብርን መሸከም ያለመቻል መርገምት” የሚል እንደነበር ይታወሳል። ያንን ጽሁፍ ያነበቡ አንዳንድ ወዳጆቼ፤ “ዝናና ክብር መሸከም አለመቻል” ስትል ምን ማለትህ ነው?… ሃሳቡን ሰፋ አድርገህ ብታብራራው ጥሩ ነበር የሚሉ ተደጋጋሚ አስተያየቶችን አቀረቡልኝ። ይህንንም አስተያየት መነሻ በማድረግ ተጨማሪ ሰነዶችን ፈተሽኩ። የመረጃ መረቦችን በረበርኩ። “ዝናና ክብርን መሸከም አለመቻል […]
↧