ባለፈው ሳምንት ማለቂያ ላይ ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ፣ በተለያዩ አካባቢዎች፣ የሙስሊሙ ማኅበረሰብ አባላት የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ፤ አካኺደው እንደነበረ የሚታወስ ነው። በደቡብ ኢትዮጵያ ፣ ሻሻመኔ አካባቢ የመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት እርምጃ፤ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ዘገባ መሠረት 3 «አሸባሪዎች» የተባሉ ሰዎች ተገድለዋል ፣ 7 ፖሊሶች ቆስለዋል። የተለያዩ የውጭ መገናኛ ብዙኀን፤ 25 ሰዎች መገደላቸውንና ከ 1,500 በላይ ተይዘው መታሠራቸውን ነው […]
↧