‹‹በድብልቅልቁ አምላክ›› መግቢያ ዛሬ በስሱ ላነሳው ያሰብኩትን አጀንዳ አለቃ አፅሜ በምኒልክ ዘመን ካሳተሙት አንድያ መጽሐፋቸው ላይ ባገኘሁት ታሪክ ልጀምር፤ እንዲህም ይነበባል፡- ‹‹በሸዋ መርድ አዝማች ኃይሌ፣ በሣህለ ሥላሴ አልጋ ከተቀመጡ በኋላ ከአቶ ሰይፉ ጋር ቂሙ የማይበርድ የቅድስት ኃይማኖት ጦርነት ተጀመረ፡፡ ቀሪውን በPDF ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
↧