(ይህ ከደሴ የደረሰን ዘገባ ነው) ንፁሀን በደላቸውን ለማሰማት በዳዮችም የግፍ ሴራዎችን ሲያጤኑ ከርመው ኢድ ቀን የተወሰነው ፍጥጫ በሙሊሙና በመስጂድ ነጣቂዎች በአሳሪ አሳሳሪዎች በደብዳቢ አስደብዳቢዎቹ ካድሬዎች ዛሬ ቀኑ ደርሶ መንግስታዊ እስልምና አራማጆችና ካድሬዎች ፈጥነው የሰላቱን የመጀመሪ ሶፍች በለሊት ተቆጣጠሩ፡፡ ህዝበ ሙስሊሙ ልክ ከዚህ በፊት እንደሚደረገው የከረጉቱ ሜዳን ሞልቶ ተቀመጠ እዚህ ጋር ነው የተሸረበው ሴራ ፡፡ የአንድ […]
↧