EMF – ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል በትላንትናው እለት ከኢትዮጵያ መውጣቷ ታወቀ። ጋዜጠኛ ሰርካለም በ1997ቱ ግርግር ወቅት፤ ከቅንጅት መሪዎች እና ሌሎች የነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች ጋር በእስር የቆየች ሲሆን፤ ወንድ ልጇን ናፍቆት እስክንድርን የወለደችውም በቃሊቲ እስር ቤት ውስጥ በነበረችበት ወቅት መሆኑ ይታወሳል። አሁን ሰርካለም ፋሲል በተለይ ከአገር ለመውጣት የተገደደችው በባለቤቷ እስክንድር ነጋ ላይ በደረሰበት ህገ ወጥ እስር ሲሆን፤ [...]
↧